የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት 200 ኩንታል የመጫን ኣቅም ያለዉ የጭነት መኪና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መመዘኛዎች የምታሞሉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ዓለም ኣቀፍ የሕፃናት ኣድን መቀሌ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆምና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎት መገልገያ የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2007/08 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ 1700 ኩንታል /ኣስራ ሰባት ሺ ኩንታል/ የሚገመት ጥጥ ከፕሮጀክት ማይ ሁመር ሳይት ወደ ዳንሻ ሂወት የእርሻ መካናይዜሽን ጥጥ መዳማጫ ፋብሪካ ወይም ወደ ጎንደር ከተማ አዘዞ ደስ የጥጥ ማዳመጫ ፋብሪካ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ

ዓለም ዓቀፍ የሕፃናት አድን መቀለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቶመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሚሆኑ የመጠጥ ዉሃ ቦቴ ለመከራየት ይፈልጋል ስለዚህ በዚሁ አግልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝንስ ቢሮ እየቀረቡ ያሉት ሰፋፊ ይፕሮጀክት ሥራዎች ለማከናወን የሚገለግሉ ኣይሱዙ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘርቱን መስፈርቶች በሟሟላት ተያያዞ በቀረበዉ ዝርዝር መሰረት መጫረት ይምትችሉ መሆናችሁን እናሳዉቃለን

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2008 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ገልባጭ መኪና፣ ሎደር ፣ግሬደር ፣ሮለርና ፣የዉሃ ቦቴ በግልፅ ለመከራየት ይህ ግልፅ ጨረታ አዉጥተዋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከ16 ሜ3 ና ከዛ በላይ ዉሃ የመያዝ አቅም ያለዉ የዉሃ ቦቴዎች ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መከራየት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሃገር አቀፍ ኤሌክተሪክ አቅርቦት ፕሮግራም የትግራይ ክልል ጽቤት ለፕረሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ደብል ካፕ ተሽክርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ለመከራየት ይፈልጋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 12000 ሊትር እና ከዛ በላይ የመያዝ አቅም ያላቸዉ: በራሳቸዉ ፓምፕ ዉሀ መቅዳትና መገልበጥ የሚችሉ: ዉሀ የማያንጠበጥቡ: ጌጅ ያላቸዉና ነዳጅ ቆጣቢ የሆኑ: የተሻለ ጥራትና ፍጥነት ያላቸዉ 2 የዉሃ ቦቴዎች በግልፅጨረታአወዳድሮ ለአንድ አመት ተከራይቶ ማስራትስለሚፈልግመስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል::