ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2010ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚዉሉ ሎት ኣንድ ደንብ ልብስ ፡ ሎት ሁለት ክችን ፡ ሎት ሰወስት ህንፃ መሣሪያ ፡ ሎት ኣራት ፈርኒቸር ፡ ሎት ኣምስት ዉሃ (ሃይላንድ) ፡ሎት ስድስት ኤሌክትኒክስ ፡ ሎት ሰባት ምግብ ፡ ሎት ስምንት ስፖርት ፡ ሎት ዘጠኝ ፅዳት ኣዉት ሶርስ ፡ ሎት ኣስር የመኪና መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) ፡ ሎት ኣስራ ኣንድ የዉሃ ቦቴ ፡ ሎት ኣስራ ሁለት የፅዳት ዕቃዎች ፡ ሎት ኣስራ ሰዉስት የቱካን መድሃኒት መርጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ይፈልጋል ዉሃ ለማመላለስ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ማስራት (ይፈልጋል)

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከ16ሜ3 ና ከዛ በላይ ዉሃ የመያዝ አቅም ያላቸዉ ሁለተ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ቦቴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት መከያረት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን፣ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ለሰረቪስ አገልግሎት የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ ከ2004 ሞዴል በላይ የሆነዉ ሚነባስ መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝነስ ቢሮ ለሪጅኑ እና ዲስትሪክት ለሚያከናዉናቸዉ ስራዎች የሚያገለግሉ ካርጎ ክሬን አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፕክ እፕ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ (50 ኩንታል) : በኤፍ ኤስ አር (90 ኩንታል) : በትራክ ትረያለር (400 ኩንታል) እና በሃይቢድ (400 ኩንታል) ከመቐለ - አዲስ አበባ እና ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማመላለስ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ባለ 16000 ሊትሮ በላይ የሚጭን ዉሃ ቦቲ በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ባትሪ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የኮንስትራክሽን ማተሪያል ፣ኤለክትሮኒክስ(pc lap top: desktop:printer:photo copy)ለመግዛትና የመስክ ተሽከርካሪ(small vehicle) ለመከራየት ይህ ገፅ ጨረታ አዉጥተዋል

የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት በካፒታል በጀት የሚያሰራዉን ቡሪገርሳ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ ላይ አገልግሎት የሚዉል ግሬደር 140 :ሰርቪስ መኪና :ፒክአፕ የመስክ ተሽከርካሪና 16000 ሊትር የመጫን አቅም ያለዉ የነዳጅ ቦቲ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየተ ይፈልጋል