መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ ዲጀቶ መገንጠያ ኤለዳር ቤለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የሲሚንቶ የኮንክሪት መንገድ ለግንባት አገልግሎት የሚዉል ሲሚንቶ ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ኤለዳር ከተማ አካባቢ በድርጅቱ መጋዝን ለማራገፍ የትራንስፖርት ድርጅቶችን ማሰራት ይፈልጋል

በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር እንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ /ኩባንያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ ተጫራቾች እንድሳተፉ ይጋብዘል

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚዉሉ የተለየያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ፕሮጀክቱ የሚያስገበ 400 ኩንታል የመጫን አቅም ያለዉ ደረቅ ጭነት መኪና የአንድ ኩንታል ዋጋ በማቅረብ ለመከራየት የፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ 5L እና 3L ሚኒባስ መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚዉል ዳብል ጋቢና መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት የሚዉል ስሚንቶ ወደ ተለያዩ ጣቢያዎች ለማጋጋዝ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት በጨረታ አወዳድሮ ማጋጋዘ ይፈልጋል

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋና ቢዝነስ ቢሮ የደንበኞች ቅሬታ በጊዜዉ ለመፈታት አካያ ያለዉ መኪና ችግር ለመቅረፍ የተወሰነ መከራየት ኣስፈላጊ ሆነበታል ስለሆነም እነኚህ ሥራዎች ለማከናወን የሚያገለግል ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በ 2009 በጀት ዓመት በመቀለ ከተማና አካባቢዉ ለኮሌጁ ሰራተኞች የሰርቪሰ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸዉ 60 ሰዉ 45 ሰዉ 24 ሰዉ እና 12 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያላቸዉ 04 ተሽካረካሪዎች በራሳቸዉ ነዳጅና ሹፌር የሚያቀርቡ ደረቅና እርጥብ ቆሻሻ ከኮሌጁ ካምፖስ የሚያስወግዱ የሲቪል ሰራተኞች የደንብ አልባሳት የፅዳት እና የመመገቢያ እቃዎች የፅህፈት መሳሪያ እና የትምህርት መርጃ የህትመት ማሽን መለዋወጫ እንዲሁም ፈርኒቸር እና ሌሎች የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል