የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት concentric service cable ባለ 6mm ከሀገር ዉስጥ አምራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ድምፅ ኣልባ ጀነሬተር / Super Silent/Sound proof stand By / Desiel Engine Generator/ በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ራያ ዩኒቨርሲቲ የኤሌከትሮኒከስና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ ፅቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ፈርኒቸር ፅቃዎች፣ የእርሻ የብረታ ብረት የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች፣ የተማሪዎች ምግብ የሚውል ሩዝ፣ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል እንጀራና የማገዶ እንጨት አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የያማሃ እና ሞተር ሳይክል እቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ፍላፕ እና ባትሪ፣አቡጀዲድ እና ሻሽ፣የተለያዩ የጋራጅ መርጃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ ኮምፕሮሰር በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/023/2018 በ 26/12/2018 እ.ኣ.ኣ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአይቲ ዕቃዎች (IT Equipment)፣ ኤሌክትሪክ ጀነሬተርና አነስተኛ የእጅ መሣሪያዎች፣ የእንሰሳት ሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የማንጎና የአቮካዶ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግል ሎት አንድ ጀነሬተር ግዢ ሎት ሁለት አልሙኒየም ሳልፌት ሃይድሬት ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጀነሬተር የሚያገለግሉ እቃዎች፣ የRO water Treatment spare part እቃዎች and maintenance service ስራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል