በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ህዝብ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት

 ።

  • የ2012 ዓም እድሳት የተደረገለት የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የህዳር ወር የቫት ዲክላሬሽን ፣ቲን ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው
  • መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን  ከትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 ከቀን 16/4/2012 ዓ.ም እስከ 30/4/2012 ዓ.ም 11:30 በስራ ሰአት ሰነዱ መግዛት ይችላሉ።
  • ጨረታው የሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን 01/5/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ላይ ተዘግቶ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን 01/5/2012 ዓ.ም ጠዋት 4:30 ቢሮ ቁጥር 105 ይከፈታል።
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና/ በተጫራቾች ምርጫ መሰረት ከሚከተሉት አንዱ ሊሆን ይችላል።
    • ሀ. በህግ ከታወቀ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bank guarantee)
    • ለ. በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና
    • ሐ. በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ማስያዣ(CPO) ሆኖ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺ ብር ) ማቅረብ አለባቸው።
  •  የሚስፈልግ የዶክመንት ብዛት ቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ2 ኮፒ እና ፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ2 ኮፒ ለየብቻቸው በፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ።
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያሉትን ቅፆች በትክክል በመሙላት፣በያንዳንዱ የሰነዱ ገፅ ፈርማ እና የድርጅቱን ማሕተም ማድረግ አለባቸው።
  • ድርጅታችን ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ይህ ጨረታ በማንኛውም ጊዜ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ------ ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ

ቢሮ ቁጥር ---105 ግዥና ንብረት አስተዳደር

ስልክ ቁጥር 0342406380

የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo