ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ኣክስዩን ማሕበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

አዲስ የመድኃኒት ፋብሪካ

አዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ኣክስዩን ማሕበር ለወልዋሎ ኣ.መ.ፋ(APF) ሳይክል ክለብ ተወዳደሪ አገልግሎት የሚዉል Time trial Bicycle 06 pcs እና Road Race Bicycle 14 pcs ለመግዛት ይፈልጋል

1 በዘርፉ የ2010 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ : የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት : የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ፋይናንሻል ቴክኒካል ኦፈር ኦርጅናል ኮፒ በታሐገ ፖስታ ማቅረብ የሚችል

2 ተጫራቾች ሰነድ የማይመለስ 100 ከፍሎ ከድርጅታችን ማተሪያል ፕላኒግ ክፍል ቢሮ መዉሰድ ይችላል

3ተጫራቶች 2% ብር የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በስፒኦ (CPO) በጥሬ ገንዘብ ጨረታ ሰነድ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባችዋል

4 ተጫራቾች ኣሽናፊ መሆናቸዉ ከተገለፀላቸዉ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ 5% ዉል ማስከበሪያ በስፒኦ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ዉል ማሰር አለባቸዉ

5 በጨረታዉ ኣሸናፊ የሆነ አካል በኣዲግራት ኣዲስ መድሃኒት ፋብሪካ ኣክሰዩን ማህበር ግቢ ዉስጥ በራሱ ሙሉ ወጪ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በ90 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ማቅረብ የሚችል

6 ላአሸነፉት ንብረት ክፍያ የሚፈፀመዉ በዉል መሰረት ሙሉ በሙሉ ገቢ ሲሆን ነዉ

7 የጨረታ ሳፁን ክፍት ሆኖ የሚቆይበት ግዜ ከ 4/05/2010 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 24/05/2010 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሆኖ ጨረታዉ ሳፁን ከጥዋቱ 4:00 ተዘገቶ በዛው እለት በ24/05/2010 ዓ/ም ከጥዋቱ 5:00 ሰዓት በአዲግራት በሚገኘዉ ፋብሪካዉ መሰብሰቢያ ኣደራሽ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል ጨረታ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ባይገኝም አብዛኛዎ ጨረታዉ ለመከፈት የሚያግድዉ ነገር የለዉም

8 የጨረታ ሰነድ ገቢ ማስገቢያ ቦታ ዓዲግራት ዋና ፋቢሪካ በማተርያል ፕላኒንግ ዲቭዥን ቢሮ

9 ድርጅታችን ጨረታዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344454211/0344451690 በስልክ በመደወል ይቻላል

ጀመርይኖርበታል::

10 ድርጅታችን ጨረታዉ በክፋል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

11 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344454211 / 0344451690 ብስራ ሰዓት መደወል ይቻላል::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo