ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማህበር ኮምፒተራይዝ የመዝገብ ኣያያዝ ዘዴ Document Management system/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች / የህንፃ መሳሪያዎች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማድ ድርጅት /አኢግልድ/ በድረው ጅንኣድ በሚባል የሚታወቅ ድርጅት ኣብርሃ ካስትል ፊት ለፊት የሚገኝ ዕቃ ማለትም ብዛት 6 ኮንቲኖሮች በውስጡ ባዶ ጀሪካኖችን ያሉት በተጨማሪም ደግሞ 7 ኮንቲኖሮች ባዶ የሆኑ ጠቅላላ ድምር የ13 ኮንቲኖሮች በክሬን እቃ ለማንሳት እና ለማውረድ ለ13ቱ ኮንቲኖሮች ከባድ መኪና ባለ ተሳቢ ከአብርሃ ካስትል ፊት ለፊት ጅንኣድ ከነበረበት አንስትን ወደ 05 ቀበሌ ኮንደሚንየም መጨረሻ ታክሲ አጠገብ ለመጓጓዝ ለመጫረት የምትፍልጉ የሚመለከታችሁ ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጉና ወረድ ብሎ ህዳሴ ሚስማር ፊት ለፊት አኢግልድ መቀሌ ቅርንጫፍ በሚገኘው ቢሮኣችን በመገኘት ማለትም ከ 11/11/11 እስከ 16/11/2011 ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው የሚከፈትበት ጥዋት ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኣገልግሎት አ/አ/ኤ/አ/ፕ ፅ/ቤት ስር ለሚሰሩ ሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ኮስተር ከ25-30 ሰራተኞችን የመጫን ኣቅም ያለው የትራስፖርት ተሽከርካሪ በጨረታ ኣወዳድሮ ኮንትራት መያዝ ይፈልጋል፡፡

ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማህበር የተለያዩ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትግራይ ልማት ማህበር ሓምሌ 29/1011 ዓ.ም ለሚያከብረው 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለድምቀት የሚያግዙ የተለያዩ የሕትመት ስራዎች ለማሰራት ይፈልጋል

የ ትግራይ ልማት ማሕበር ጨርጨር መለስተኛ ሆስፒታል (ምዕራፍ አንድ ህንፃ ፕሮጀክት በሎት እንድ ፤ እንዲሁም ቀለ፣ዓፀፃና ዓዲ ወያነ ኣንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ደግሞ በሎት ሁለት ከፋፍሎ ለማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ማእድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ/ ባዮጋዝ ማተባበሪያ ዩኒት /ለተጠቃሚዎች ኣዲስ ባዮ ጋዝ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ የባዮ ጋዝ ግንበኞች /ካምፓኒዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ለመቐለ ዲስትሪከት እና ለተለያዩ አገልግሎት መስጫ ማእከላት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች ለሚያከናውናቸው ሥራዎች የሚያገለግሉ አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፒክ አፕ በጨረታ አወዳድር ማከራየት ይፈልጋል፡፡