መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መኝታ ክፍል የመድሃኒት ርጭት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ለተመራቂ ተማሪዎች የሚቀርብ የምግብ ግብአት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርስቲ ዳቦ፤ የተማሪዎች የምግብ ግብአት የሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች፣ የተፈጨ በርበሬ፣ የተማሪዎች ሎከር እና ወንበር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተጋገረ ዳቦ አቅርቦት፣ የጤፍ ማስፈጨት አገልግሎት፣ የእንጀራ መጋገር አገልግሎት (Out Source)፣ የመስተንግዶ አገልግሎት (Out Source)፣ የግቢ ፅዳት አገልግሎት (Out Source)፣ የጥበቃ አገልግሎት (Out Source)፣ የስኳርና የምግብ ዘይት አቅርቦት፣ የመኪና ሰርቪስ አቅርቦት አገልግሎት፣ የውሀ ቦቴ አቅርቦት አገልግሎት፣ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ቦቴ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ትኩስ የበሬ ስጋ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና መለዋወጫ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት (አትክልት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል