ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ለሰራተኞች ዩኒፎርም እና የሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ

መስራቤታችን ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች ጫማዎች እና ጓንት እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hard tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ supply and Implementation of Data Center Surveillance Camera System and Multi point Video Conference Service and System Components

የትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ከሚሰራቸዉ የተለያዩ ስራዎች ማለት ለሎት 1 supply and implementation ofa date center surveillance camera system and muti point video conference service and system components በሃገር ኣቀፍ ደረጃ ኣጫርተን ለ 2012 በጀት ዓመት በሃገር ኣቀፍ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመስራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን የምታማሉ ይጋብዛል