በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ7ኛሜ/ድ/ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

መከላለያ ሰሜን ዕዝ ጠ/መምርያ
  • ሎት 1. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ 
  • ሎት 2. የተለያዩ የፅዳት እቃዎች 
  • ሎት 3. የአቡጀዲ ጨርቃ ጨርቆች 
  • ሎት 4 የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች 
  • ሎት 5. የሲቪል ሰራተኞች የአልበሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት 

በዚህም መሰረት ከሎት1 እስከ ሎት 5 ለተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ የቫት ተጠቃሚ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ህትመት ያለው ሆኖ የድርጅቱን ወይም የአቅራቢዉን ስም የሚገልፅና ተከታታይ ቁጥር ባለው ፕሮፎርማ ሞልቶ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከሎት 1እስከ ሎት 5 ለእያንዳንዳቸው 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ሽራሮ በሚገኘው የ7ኛሜ/ድ/ክ/ጦር ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 05 በመምጣት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ህዳር 1 ቀን 2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ 

ለተጨማሪ ማብራሪያ ቁ. 0913419039 /0345500675 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo