የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት በሰሜን ሪጅን የመቀሌ ጽ/ቤት የቢሮ እድሳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ሰሜን ዕዝ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣የዳቦ ማሽንና የጀኔሬተር መለዋወጫ፣የሲቪል ሠራተኞች አልባሳት፣ የወ/ዊ መሣሪያ ዕድሳት፣የተለያዩ የቢሮና የእጅ መሥሪያ ማቴሪያል፣ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መግዛት ይፈልጋል

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ የዳሎል ሙስሊ ባዳ አስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 15 – 05R የሚጠቀምባቸዉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/ መምሪያ ለ202 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የአቡጀዲድ ጨርቆች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የሲቪል ሰራተኞች የአልባሳት፣ ጫማዎችና፣ የእጅ ጓንት የፕላነት ማሽነሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ያፈልጋል

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በመቐለ ዋና መ/ቤት ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ፎቶ ኮፒዎች፣ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች እና ኮምፒተሮች ሲበላሹ የጥገና ኣገልግሎት ለማግኘት በጨረታ ኣወዳድሮ ውል ለማሰር ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የቢሮ ማሽን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈለጋል፡፡

መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመገጣጠም ለመጠገን ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመድኃኒቶች ዕቃዎች የ RO Water treatment spare part ዕቃዎች and Maintenance service ሥራ ግዥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል