የአፋር መንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ሥራዎች እና የመንገድ ጥገና ሥራዎች ላይ ለተሰማሩት ከባድ ተሽከረካሪዎች፤ ማሽነሪዎችና አነስተኛ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎች እና ከለመዳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ ድርቆሽና የማዕድን ጨው ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽህፈትና የቢሮ መሳሪያዎች ፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የምግብ ጥሬ እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ የተለያዩ የዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኤሮሊ-ኦብኖ ገጠር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ ላይ የሚሰማሩ ማሽኖችን እና ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዲስትሪቢዩሽን ሥራዎች የሚውል የትራንስፎርመር ዘይት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዲስትሪቢዩሽን መስመር ዝርጋታ የሚውል የተቀቀለ የእንጨት ምሰሶዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት የላቦራቶሪ መሳሪያ እቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች እንዲሁም አንቲቫይረስ ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህንፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል