የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ የተመጣጠነ የዶሮዎች ምግብ ግዥ እና የጓሮ አትክልት ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የወረዳ ራያ ጨርጨር ገቢዎችና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት /AGP- II/ በተገኘ በጀት ለጨርጨር ወረዳ ገበሬዎች ድጋፍ የሚውሉ ከታች የተገለፁትን ደሮዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም / RLLP Resilient Landscapes and Livelihood Project/ በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day Old chicken ግዥ በ requicet For qotetion ( porforma ) በመለጠፍና በማደረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የዶሮዎች በዚህ ጨረታ ኣሽናፊ የሆነ ትካል /ነጋዴ የSM መፋስስ በሆነ ወረዳ እንደርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም፣1/ወያነ፣ጨለቆት መንግስቲ ሲሆኑ ጠቅላላው የእቃው መሸጫ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ መጓጓዥ ፣መጫኛና ማውረጃ ያካተተ በታሸገ ፖስታ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም /RLLP/ Resilient Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day old chickens ግዥ በ Request for quotation (RFQ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት ፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የጊደር፣ የሕንፃ መሳሪያዎች እቃ የኤሌክትሮኒክስ እና የችግኝ ዘር /የቡቃያ/ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ Poultry farm equipment & Agricultural Machinery በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የማሽላ ዘር ግዢ በእግር ወስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የአትክልት እና ፍራፍሬ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የላቦራቶሪ ኬሚካልስ፤የላቦራቶሪ መገልገያ እቃዎች (Laboratore Equipment) የአቨካዶ ዘር፤ የቢሮ እቃዎች፤/ፈርኒቸር/ የፅዳት እቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡-የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ የእንስሳት መድሃኒት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ጄኔሬተር፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል