በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም በሰሚት ቁ. 2 መቀሌ ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Messebo Cement factory (MCF) PLC, invites eligible bidders for the supply of different types of machinery equipment, mechanical and electrical spare parts, industrial items and different items

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮንስትራክሽን ፊኒሺንግ ዕቃዎች ግዢና ስራውን በመስራት አጠናቅቆ የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ስለሚፈልግ የደረጃ 10 ኮንትራክተሮቹን እና ሌሎች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች መወዳደር ይችላሉ

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች: ብርጭቆ ወረቀት የተለያዩ መጠን ያላዉ ላሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃትያላችሁእናከዚህበታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::

የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት በሰሜን ሪጅን የመቀሌ ጽ/ቤት የቢሮ እድሳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡