የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ፅህፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ንብረት የህትመት እቃዎች፣ አላቂ ንብረቶች እና የፅዳት መሳሪያዎች፣የፅህፈት መሳሪያዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ሞተር ሳይክሎች ሳይከሎች እና መኪና ሎደርና ሲኖትራክ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሁመራ ጉም/ መቅ ጣቢያ የህንፃ መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ33ኛ ክ/ጦር መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን፣ የተለያዩ አይነት አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ አቡጀዲ እና ሻሽ፣ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ እና የኦፈስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል አገልግሎት የተለያዩ የሆስፒታል እና የሲቪል አልባሳት እና የተለያዩ የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዩ ኤስ ኤ ኤዲ (USAID) ድጋፊ READ II ፕሮጀክት ድጋፍ መ/ቤታችን Educational Development Center –EDC ለመጪዉ ኣንድ ኣመት መሳሪያ እቃዎችን ለሚቀጥሉ ኣንድ ኣመት ከተመረጡት ድርጅት እንዳስፈላጊነቱ ወይም በሚፈለግበት ጊዜ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ስፖንጅ ትራስ፣የአልጋ ችፑድ፣ዶርሚተሪ ወንበር፣ትኩስ የበሬ ስጋ፣የመመረቂያ ጋውን፣ከህጋዊ ነጋዴዎች፣የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የቧንቧ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ኤሌክትሪካል ሳብመርሲብል ፓምፕ ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ ሙገልገያ መሳርያዎች የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የሲቪል አልባሳት፣ የኦርኬስትራ የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ሱፍ እና የቆዳ ጫማዎች፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ሙዚቃ መሣሪያ እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል