መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎችን ከህጋዊያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ኣ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋለ

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት - መቐለ ለ 2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፤ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የጸረ-ተባይ ኬሚካል ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚ/ር የሰሜን ዕዝ ሎጅስቲክስ ሜን/ኢን/ሪከ/መምሪያ ግዥ ክፍል ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ብትን ጨርቆች፣ጫማዎች እና የተለያዩ አልባሳት፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መርጃ፣የፅዳት ዕቃዎች ማብሰያ የሲሊንደር ጋዝን ጨምሮ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ጎማና የጋራዥ መገልገያ ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/ የተ/የግል ኩባንያ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ.ም ለመስቀል በዓል የሚሆን በጨረታ ቁጥር 02/2012 የመድረክ ዝግጅት ሙሉ ዲኮር እንዲቀርብለት ይፈልጋል።

ሰቲት ሑመራና ኣከባቢዋ ማሕበረሰብ ሬድዮ ጣብያ ለ ሬድዮ አገልግሎት የሚዉል የሬድዮ ትራንስሚተር ጥገና በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መጠገንን ይፈልጋል

በኤጄንሲ ማዕድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባሪያ ዩኒት የሰራቶኞች ሴፍት ሹ ጫማ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ የሆናቹ ነጋዴዎች እንትወዳደሩ ይጋብዝል