አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችንና የተለያዩ አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ራያ አግሮ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር በትግራይ ደቡባዊ ዞን በአላማጣ ከተማ ለሚያቋቁመው የወተት ማቀነባበርያ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የቢሮ እና የሕንፃ ግንባታ ዲዛይን ማሠራት በማስፈለጉ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የተሰማሩ ባለሙያዎችን በጨረታ በማወዳደር ማሠራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ Construction of Remaining Activities at Hawassa Pilot Training School(PTS) (with three project Packages) and Mekele Pilot Training School (PTS) (with three project Packages) ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሥራዎች ማሠራት ይፈልጋል

The Agricultural Transformation Agency Consultancy Service for Provision of Construction supervision, contract administration and (AR, ST, SN & EL design update and BoQ revision) services for ACC Projects in Amhara/Tigray/Oromia/ SNNPRRegions

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ (የሕ/ሳ/ ቋ/ኮ) ዘመናዊ የቋንቋ ቤተ መከራ ዕቃዎች ማቅረብ ፣ መግጠም ፣ ሙከራ ማድረግ እንዲሁም የአጠቃቀም ስልጠና መስጠት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካል፣ዲናሞና የኤሌክትሪክ ቦርድ፣የላይብረሪ ማዘመኛ እቃዎች፣የብሮድካስትና ተዛማች እቃዎች፣ ጀነሬተር፣የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣Consultancy Service on (Roof) water Harvesting and preparation of Detailed Soil map፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በከተማ መቐለ የሚገኙ መሰረተ ልማቶች ጥናት ለማካሄድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጥናት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በከተማ መቐለ የሚገኙ መሰረተ ልማቶች ጥናት ለማካሄድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጥናት ይፈልጋል

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ የባህል ማዕከል ዲዛይን ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ልማት ማህበር IFRS እንዲሁም IPSAA ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል