የበርሀሌ ሰደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ጽህፈት ቤት የተለያዮ የግንባታዎች የሚያገለግሉ የግንብ ድንጋይ የኩረት ድንጋይ አሸዋ ጠጠር ብሎኬት መግዛት ይፈልጋል

አፍሪካ ሂዉማኒቴሪያን አክሽን /AHA/ በረሃለ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በ2016 የበጀት አመት በበረሃለ ስደተኞች መጠለያ ካምፕ ለሚያስራዉ 50 እና ከዚም በላይ አፈፃፀም ታይቶ የሚጨምር የስደተኛ መጠያ ቤቶች በዘረፉ ፈቃድ ያላቸዉን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

ለበረሃለ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ሁለት ክፍል ቤት አወዳድሮ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል በዚሁም መሰረት ደረጃ 8 እና ከዚያ በላያ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ባላቸዉ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዝል

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅቤት ለሚያስገነባዉ የስደተኞች መኖሪያ ቤት የሚዉል 3000 ባለ 06 የባህርዛፍ አጠና እና 1000 ባለ 10 የባህርዛፍ አጠና ለስደተኞች የሚዉል እንጨት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፅ/ቤት ለሚያስገነባዉ የስደተኞች መኖሪያ ቤት የሚዉል 3000 ባለ 06 የባህርዛፍ አጠና እና 1000 ባለ 10 የባህርዛፍ አጠና ለስደተኞች የሚዉል እንጨት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል