አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን፣ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2010 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸው የውሃ ቆጣሪዎች (multi-jet Water meters,Cold flanged water Meter and their accessories.) አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች :ሰመር ሰበል ፓምፕ እና ሰርፌስ ፓምፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች መቀመጪና ለመምህራን ማቴሪያሎች ማስቀመጫ የሚሆኑ ወንበርና ጠረጰዛ : የቧናቧ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች መቀመጫና ለመምህራን ማቴሪያሎች ማስቀመጫ የሚሆን ወንበርና ጠረዼዛ የቧንቧ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የሚዉል 2009 ዓም የ1ኛ ግማሽ ዓመት በሎት 1 ፅሕፈት መሣሪያዎች : ሎት 2 ደንብ ልብስ : ሎት 3 ላፕቶፕና ዲስክ ቶፕ : ሎት 4 የተሽከርካሪ ጎማ : ሎት 5 ቀጥር ዋተር ፓምፕ መግዛት ይፈልጋል

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል