በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

መከላለያ ሰሜን ዕዝ ጠ/መምርያ

1 በህዳር 7/2009 ዓም በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣዉ ማስታወቂያ ለተለያዩ አገልግሎቶች ከሚወሉት 5 ሎቶች ዉስጥ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት 4 የሰመር ሰብል ፓምፕ ሰርፊስ ፓምፕ እና የጀነሬተር መለዋወጫ የስፔስፊኬሽን እና ይብዛት ጭማሪ ለዉጥ ተደርጎበት የጨረታ ሰነዱ ላይ ማሻሻያ ስለተደረገበት ሰነዱን የገዛችሁም ሆነ ያልገዛችሁት ለዉጥ የተደረገበትን የጨረታ ሰነድ ከሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መመሪያ የግዢ ብዱን ማግኘት ይቻላል

2 ጨረታዉ የሚከፈትበት ለዉጥ ለተደረገባቸዉን ሎት 2 እና ሎት 4 ብቻ ህዳር 30/2009 ከቀነ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

3 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344410750

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo