ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች መቀመጫና ለመምህራን ማቴሪያሎች ማስቀመጫ የሚሆን ወንበርና ጠረዼዛ የቧንቧ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ

ስለሆነም

  1. የ 2009 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
  2. በአቅራቢነት የተመዘገበ
  3. በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00Â /መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
  4. ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
  5. ጨረታዉ ከ ታሕሳስ Â 6/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ታሕሳስ 13/2009 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ Â
  6. ጨረታዉ የሚዘጋዉ ታሕሳስ 13 2009 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት የሚከፈቱ ደግሞ በዚሁ ከቀኑ 9 ፡30 ይሆናል
  7. ለተጨማሪማብራሪያÂ Â 0344-41-99-76 ወይምÂ 0914-72 90 78Â ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::​

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo