የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርና ሎጅስቲክስ ኣጎልግሎት ድርጅት ኣጎልግሎት መቐለ ወድብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ 2012 በጀት ዓመት የሰራተኞች ደምብ ልብስ ፣ የፅዳት እቃዎች ና የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለ ፕሮጀክቱ የሚዉል የድህንነት ኣልባሳት ለማሳፋት ባግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ዉል ማሰር ግዝ መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም፡-

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የጽህፈት ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች/ፈርኒቸርስ/፣የደንብ ልብስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የ ዎርክ ሾፕ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ ኣክብራችሁ ለመጫረት የምትፈጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት ይምትችሉ መሆኑ በእክብሮት እንገልፃለን

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ7ኛሜ/ድ/ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/ መምሪያ ለ202 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የአቡጀዲድ ጨርቆች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የሲቪል ሰራተኞች የአልባሳት፣ ጫማዎችና፣ የእጅ ጓንት የፕላነት ማሽነሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ያፈልጋል

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት የህግ ታራሚዎች ፍራሽና የህግ ታራሚዎች ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ33ኛ ክ/ጦር መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን፣ የተለያዩ አይነት አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ አቡጀዲ እና ሻሽ፣ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ እና የኦፈስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል