መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት የላቦራቶሪ መሳሪያ እቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች እንዲሁም አንቲቫይረስ ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ Data Center SLA Renewal with the OEM IP Device Expansion and Configuration Optimization በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማህበር ኮምፒተራይዝ የመዝገብ ኣያያዝ ዘዴ Document Management system/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ዘመናዊ ቀፎ፣ የማር ሰምሎት፣ አይቲ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ ዕቅደና ፋይናንስ ጽ/ቤት ለመቀሌ ከተማ ጽሕፈት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የዕቃ ማቅረብ እና የኔት ወርክ ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ለመቐሌ ከተማ ጽሕፈት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቡልዶዘር እና ግሬደር፣ ጀነሬተር፣ አስፋልት /ሬንጅ/፣ ሰርቨር፣ የኢንተርኔት ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ በኣዲሱ ቢሮ ቀበሌ 11 የሚገኝ ህንፃ ኢንተርኔት ማስገባት ይፈልጋል።

ትግራይ ውሃ ስራዎች ጥገና፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚራቸው ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪይንግ እና ሌሎች ተያዥ እቃዎች፣ የላይሰንሰድ ሶፍትዌር ፣ የላቦራቶሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት፤ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ላይሰንሰድ ሶፍት ዌር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ድርጅታችን ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ወስዳችሁ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን።