በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2011 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሉት የተዘረዘረዉን የአጥር ግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት

1  ሎት ለህንፃ ግንባታ ስለሆነ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የእቃ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

2 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የሥራ ተቋራጭነት ሥራ እንዲሠራ ሥራና ከተማ ልማት የተሠጠዉን ደረጃ የሚገልፅ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ የሚችል

3 የጨረታ ማስከበርያ (CPo) ማስያዝ የሚችል ፣ለ1ኛ ሎት ለህንፃ ግንባታ ብር 2,000.00 ሲሆን በጥሬ ገንዘብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ (CPo) ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 (ሠላሳ ብር ብቻ) በመክፈል ከሪጅን ፅህፈት ቤቱ ከየካቲት 27/2011ዓ/ም ጀምሮ ሰነዶችን በመግዛት ለተከታታይ 21 ቀናት እስከ መጋቢት 18/2011ዓ/ም ባሉት ቀናት ውስጥ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በሪጅን ዕ/ቤቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላሉ።

4 ጨረታዉ መጋቢት 18/2011ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሪጅን ፅ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፤የተጠቀሰው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፣ 6. ተጫራቾች ቢሮው ባወጣው ሰነድ ላይ ዋጋቸውን መሙላት አለባቸው፣

5 ሪጅን ፅ/ቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

አድራሻችን፦ መቐለ ቀበሌ 11 ታሀገዘ ህንፃ ግራውንድ ላይ እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥር 0342-40-54-43 እና 0344-40-12-90 መጠየቅ ይቻላል።

የኢፌዲሪ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና

ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት መቐለ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo