በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በወረዳ ወርዒ ለኸ ነበለት ከተማ የነበለት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

የበርሃሌ ሰደተኞች መጠለያ ጣብያ ፅ/ቤት ባለ ስድስት ክፍል የሰራተኞች መኖሪያ ቤት በጉልበት ስራ ጨረታ በሚቀርበው ዲዛይን መሰረት ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡በመሆኑም

በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የፋውንቴን ሲቪል ስራ፣ ኤሌክትሪካል ስራ፣ ሰራ ኣቅርቦትና ግንባታ ስራ / Fountain civil works; Electrical works and Sanitary Works supply and Apply works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት በሕንጣሎ ኣላጀ ወረዳ በዓይባ ቀበሌ ኣንድ የኩሬ ማጎልበት /Spring development/ እና ኣንድ በእጅ የተቆፈረ የተሟላ የውሃ ጉድጓድ / hand dug well/ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የፋውንቴን ሲቪል ስራ፣ ኤሌክትሪካል ስራ፣ ሰራ ኣቅርቦትና ግንባታ ስራ / Fountain civil works; Electrical works and Sanitary Works supply and Apply works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱት ስራዎች ማሰራት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የህንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ኮረም ከተማ የሚገነባ የአትሌቲክስ ስፖርት ፊልድ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ፈቃድ ላላቸው ስራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የኮንስትራክሽን ስራዎች እና የማማከር ስራዎች ከህጋዊ ህንፃ ስራ ተቋራጮች እና ከህጋዊ ባለሙያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር በአክሱም ከተማ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማእከልና የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) የተለያዩ መጠን ያላቸው የኣርማታ ብረት ኣጥፎ ለመግጠም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸው ለመስጠት ይፈልጋል፡፡