በቅዱሰ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣካዳሚክ እና ኣስተዳደር ቢሮ የሚያገለግል የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መገልገያ እቃዎች( ሳኒተር ማተሪያል) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት የአደጋ መለካከያ ( ሴፍቲ ማተሪያልስ) እና የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2011 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚውሉ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ /እስቴሽነሪ/ የማሽን /መሳሪያ/ ኪራይ /ኤሌክትሮኒክስ እና የቅየሳ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኤጀንሲ እና በሥሩ ለሚተዳደሩት ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2011 ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣የጽህፈት መሣሪያዎች፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሼልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ ፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሞያተኛ የእጅ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሙዚቃ መሣሪያ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አቡጀዴና ሻሽ፣ የመኪና ባትሪና የባትሪ ኮኔክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ ቱቦ ከነመገጣጠሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች የሞተር ሳይክል ስፔር፣ የሳይክልና የሳይክል ስፔሮች፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች እና አትክልቶች፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ደምብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የወረቀት ህትመት ውጤቶች፣ የቧንቧና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና እና የወፍጮ መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

የየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ የእርሻና ችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት፣ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰቲት ሑመራ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ ንብረት፣የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።

ራያ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት መሳሪያ እቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል