የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪዕ ቃዎች , ምድብ 2 የህተመት ዕቃዎች , ምድብ 3 የፅዳት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ,ምድብ 5 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች ,ምድብ 6 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈለግ

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2008 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የፅዳታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮለ መግዛት ይፈልጋል::

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች: ብርጭቆ ወረቀት የተለያዩ መጠን ያላዉ ላሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃትያላችሁእናከዚህበታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::