የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2010 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸው የውሃ ቆጣሪዎች (multi-jet Water meters,Cold flanged water Meter and their accessories.) አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለ2010 ዓ/ም በጀት አመት የሚያገለግል ሎት ኣንድ የተለያዩ የቱቦ መገጣጠሚያዎች (Different Fittings) ሎት ሁለት የቧንቧ ሰራተኞች መሳሪያዎች (Plumping hand tools) ከመጋዘን ማቅረብ የሚችሉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል (የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሥራት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያለው የውሃ ቆጣሪ ከነሙሉ መለዋወጫዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት የካልሲያም ሃይ/ክሎራይት፣ የሪኤጀንትና መለዋወጫዎች፣ኣልሙኒየም ሳልፌት ሃይድሬት፣ የውሃ ጥራት ላቦራቶሪ እቃዎችና እና መለዋወጫዎች ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸው ኤች ዲ ፒትቦ እና መገጣጠሚያው ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል፡፡ Bids closing date በ 15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት