የትግራይ ክልል ገጠር መሬት የኣካባቢ ጥበቃ ኣጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጀንሲ ለ 2007 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች : የተለያዩ ህትመቶች : ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳርያዎች : የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ

ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች : የተለየያዩ ህትመቶች : ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች : የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች :የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2009 በጀት ዓመት ለክልሉ ለኤጄንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት የአካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና ጥቃቅን እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2012 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ሞተር ሳይክሎች፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት ኣጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2012 የCALM PROjECT በጀት ለከልሎ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የፕሮጀክት ወረዳዎች ለፊልድ የሚሆኑ የመኪና ኪራይ፣ለኤሌከትሮኒከስህ ፈርንቸር፣ የዕህፈት መሳርያዎች/ የፊልድ ማቴሪያል/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡