ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች : የተለየያዩ ህትመቶች : ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች : የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ገጠር መሬት የኣካባቢ ጥበቃ ኣጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጀንሲ

1 ተወዳዳሪዎች

  • በዘረፉ የ2007/8 ዓ/ም የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቅድ ያላችሁ
  • VAT ተመዝጋቢዎች መሆናቸዉ ማስረጃ የሚቀርቡ
  • የሓመሌ የነሓሴ ወር የቫት ዲክለራስዩን ያላቸዉና ማስረጃ ሚያቀርቡ
  • ቲን ናምበር ያላቸዉና ማስረጃ የሚቀርቡ
  • በክልል ፋይናንስ ይሁን በፌደራል የመንግስት ግዢ በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የ2007/8 ዓ/ም የታደሰ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የሚቀርቡ

 2  ተጫራቾች የጨረታዉ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ

  • ለተላያዩ ህትመት ስረዎች ብር 5000  /ኣምስት ሺ ብር/
  • ለሞተር ሳይክል ብር ብር 30000 /ሰላሳ ሺ ብር/
  • ለስተሽነሪ ጠቃቅን እቃዎች ብር 6000 /ስድስት ሺ ብር/
  • ለመኪና ጋራዥ ብር 2000 /ሁለት ሺ ብር/
  • ለመኪና መለዋወጫ እቀቃዎች ብር 3000 /ሶስት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ በጥሬ ገንዘብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ በትግራይ ክልል የገጠር መሬት አካባቢ ኣጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጄንሲ ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መመርያ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 17 በመዉሰድ ዋጋ ማቅረብያ ሰነዳቸዉን በስም በታሸጉ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ከ 22/01/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 08/02/2008 ድረስ በስራ ሰዓት ለክልሉ የገጠር ልማት መሬት አከባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጄንሲ ፓሳቁ 1234 በአድራሻ በመለክ ወይም በግንባር በመቅረብ በቢሮ ቁጥር 17 ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ

 3 ጨረታዉ በ17ኛዉ ቀን በ 08/2/2008 ዓ/ም በ 8:00 ሰዓት ከታሸገ በኃላ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪቻቸዉ በተገኙበት የተሻለ ቢሆን ባይገኝም በ 8:30 ሰዓት በክልሉ የገጠር መሬት የኣከባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጄንሲ ይከፈታል

4 ኣሸናፊዎች ላሸነፉት ዋጋ ዉል የማሰር /የመግባት/ ግዴታ አለለባቸዉ በገቡት መሰረትም ይፈፅማሉ በገቡት ዉል ሳይፈፅሙ በቀሩ በእያንዳንዱ ቀን ካሳያዙት የዉል ማስረከቢያ ጠቅላላ ዋጋ 0.1% በመቀጣት ገቢ እንዲያደርጉ ይደረጋል ወይም በህግ ይቀጣል

5 ተጫራቾች በቀረበዉ ጨረታ ሰነድ አስተያየት /ጥያቄ ከለዎት ከጨረታ መክፍቻዉ ከ5 ቀን በፊት ማቅረብ ይችላሉ በጨረታ ሰነድ ስርዝ ወይ ድልዝ ካለበት ተቀባይነት ኣይኖረዉም ከተጠቀሰዉ ቀን በኃላ ለሚመጣ ጥያቄ ኤጄንሲዉ መልስ ለመስጠት ኣይገደድም

6 የሞተር ሳይክልና የመኪና ጥገና ጋራዥ ተወዳዳሪዎች ፋይናንሻል ዶክመንት ለብቻዉ ቴክኒካል ዶክመንት ለብቻዉ አሽገዉ ማቅረብ አለባቸዉ

7 ቢሮዉ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ  መብቱ የተጠበቀ ነዉ

8 ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0344417104  ደዉለዉ መጠየቅ ይቻላል

ፋክስ  ቁጥር  0344 411697

 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo