የትግራይ ክልል ገጠር መሬት የኣካባቢ ጥበቃ ኣጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጀንሲ ለ 2007 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች : የተለያዩ ህትመቶች : ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳርያዎች : የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ

የትግራይ ክልል ገጠር መሬት የኣካባቢ ጥበቃ ኣጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጀንሲ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የትግራይ ክልል ገጠር መሬት የኣካባቢ ጥበቃ ኣጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጀንሲ ለ 2007 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች : የተለያዩ ህትመቶች : ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳርያዎች : የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የኣንድ ኣመት ዉል ለማስር ይፈልጋል በዚሁ መሰረት በጨረታዉ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛዉም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በሞሞላት ማቅረብ ይኖርበታል::

  1. ተወዳደሪዎች

  • በዘርፉ የ 2007 ዓ/ም የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ

  • ተመዝጋቢዎች መሆናቸዉ ማስረጃ የሚያቀርቡ

  • የሕዳር ወር የቫት ዲክለራስዩን ያላቸዉና ማስረጃ የሚያቀርቡ

  • ቲን ናምበር ያላቸዉና ማስረጃ የሚያቀርቡ

  • በክልል ፋይናንስ ይሁን በፌደራል የመንግስት ግዥ በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የ 2007 ዓ/ም የታደሰ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ

2 ተጫራቾች የጨረታዉ ማስከበርያዉ ቢድ ቦንድ

  • ለኤሌክትሮኒክስ ብር 7, 000.00 /ሰባት ሺ ብር/

  • ለተለያዩ ህትመት ስራዎች ብር 1000 / ኣንድ ሺ ብር/

  • ለሞተር ሳይክል ብር 20000 /ሃያ ሺ ብር/

  • ለስተሽናሪና ጠቃቅን እቃዎች ብር 4000 /ብር ኣምስት ሺ ብር/

  • ለመኪና ጥገና ጋራዥ ብር 5000 ብር / ኣምስት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ በጥሬ ገንዝብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ በትግራይ ክልል የገጠር መሬት የኣከባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ::

ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መመርያ ሰንድ የማይመለስ ብር 50. 00 ሃምሳ ብር በመክፈል ከቢሮ ቍጥር 17 በመዉሰድ ዋጋ ማቅረብያ ሰነዶቻቸዉን በሰም በታአሸጉ ኢንቨሎፕ ይህ ማሰታወቅያ ከወጣበት ከ 25 /04/ 2007 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 13/ 05 /2007 ዓ/ም ደረስ በስራ ሰዓት ለክልሉ የገጠር መሬት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ፓሳቁ 1234 በእድራሻ በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ በቢሮ ቁጥር 17 ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ::

3 ጨረታዉ በ19ኛዉ ቀን በ 13 /05 /2007 ዓ/ም በ 8:00 ሰዓት ከታሸገ በሆላ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ 8:30 ሰዓት በክልሉ የገጠር መሬት የኣከባቢ ጥበቃ ኣጠቃቀምና ኣስተዳድር ኤጀንሲ ይከፋታል::

4 ኣሽናፊዎች ላሸነፉት ዋጋ ዉል የማሰር የማግባት ግዴታ አለባቸዉ በገቡት ዉል መሰረትም ይፈፅማሉ በገቡት ዉል ሳይፈፅሙ በቀሩ በእያንዳንዱ ቀን ካስያዙት የዉል ማስከበርያ ጠቅላላ ዋጋ 01 % በመቀጣት ገቢ እንዲያደርጉ ይደረጋል ወይም በህግ ይጠየቃሉ::

5 ተጫራቾች በቀረበዉ ጨረታ ሰነድ ኣስተያየት ጥያቄ ካለዎት ከጨረታ መክፈቻዉ ከ5 ቀን በፊት ማቅረብ ይችላሉ በጨረታ ሰነደ ስርዝ ወይ ድልዝ ካለበት ተቀባይነት ኣይኖረዉም ከተጠቀሰዉ ቀን በሃላ ለሚመጣ ጥያቄ ኤጀንሲዉ መልስ ለመስጠት ኣይገደድም::

6 የኤሌክትሮኒክስ የሞተር ሳይክልና የመኪና ጥገና ጋራዥ ተወዳዳሪዎች ፋይናንሻልና ዶክመንት ለብቻዉ ቴክኒካል ዶክመንት ለብቻዉ ኣሽገዉ ማቅረብ አለባቸዉ::

7 ቢሮዉ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

8 ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0344417104 ደዉለዉ መጠየቅ ያቻላል::

ፋክስ 0344 411697

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo