ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ሃላ .የተ የ.ግል ማሕበር ለሰራተኛ አገልገሎት የሚዉል የተለያየ መጠንና ዓይነት ያለዉ ጋዎን : ቱታና የፀጉር መሸፈኛ ቆብ ግዥ ለመፈፀም ስለፈለገ ለዚህ ችሎታና : ልምድና ፍቃድ ያላቸዉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ፕርፖዛላቸዉ (Proposal ) እንዲያቀርቡ ይጋብዛል::

ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ሃላ .የተ.የግልማሕበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲኦቲ ተመዝጋቢዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ መድሓኒት ፋብሪካ .ኃላ.የተ.የግል.ማ. ለሰራተኞቹ አገልግሎት የሚዉል የተለያየ መጠንና ዓይነት ያለዉ two piece (trouser and shirt) እና ቆብ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ማህበር ለሰራተኞቹ አገልግሎት የሚዉል የተለያየ መጠንና ዓይነት ያለዉ ጋዎን ቱታና እና ቆብ ለማሰፋት ይፈልጋል

ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ኣክስዩን ማሕበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ፋብሪካ መድሓኒት ኣዲስ ኣክስዩን ማህበር ካብዚ ንታሕቲ ዝተዘርዘሩ መስፈርቲ እተማልኡ ብተወሳኪ እሴት ታክስ ዝተመዝገብኩም ናይ ኦፊስ ዝተፈላለዩ ኣቅሑት ብጨረታ አወዳዲሩ ዕድጊት ክፍፅም ይደሊ