ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው እቃ በናሙና መሰረት(Sample) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

የቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2017 በጀትዓመት የብሮድካስትና ተዛማጅ እቃዎች በሃገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ የምግብ እህልና ብጣሪ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርስቲ የእንስሳት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተጠየቁ የመድሃኒትና የዘር ማራብያ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ የምግብ እህልና ብጣሪ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የመቀለ ከተማ መዘጋጃ ፅሕፈት ቤት የ ሲሲቲቨ ገጠማና ኢንስተሌሽን የማማከር አገልግሎት በቢሃራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳደሩ ማሰራት ይፈልጋል

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል