በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል ::

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልገሎት፣ የሆቴል መስተንገዶ አገልገሎት እና የትንሹ እሽግ ውሃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ለአሸንዳ በዓል አገልግሎት የሚውል የሙዚቃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የቀለም መቀባት አገልግሎት ግዥ

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት (አትክልት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን የመቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሰራተኞች የጧትና ከሰዓት ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ የሙሉ ቀን ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ ባለ ግማሽ ሊትር እሽግ ውሃ አቅርቦት ግዥ፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በቦቴ የውሃ አቅርቦት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ ባለ 3 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ፣ ባለ 4 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ እና በባለ ባህላዊ የምግብ አዳራሽ የሆቴል አገልግሎት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል