ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

መቐለ ዩኒቨርስቲ ለተመራቂ ተማሪዎች የሚቀርብ የምግብ ግብአት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኝ ለቢሮና ለመጋዘን የሚውል ኪራይ ማጫረት ይፈልጋል።

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የፅህፈት መሳርያ (stationary) እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ግዥ እና አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍትሐብሔር ችሎት ቤትና ቦታ እንዲሸጥ ይፈልጋል::

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የማሽነሪ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅ/ፍ ጽ/ቤት በደቡባዊ ምስራቅ ዞን በሃገረ ሰላም እና ዶግዓ ተምቤን EROS-FRC emergency response operation 2024- 2025 project Spring water scheme rehabilitation and water pipe line extension works in Dogua Temben and Hagereselam woredas ለማሰራት ግልጽ ጨረታ በደብዳቤ ቁጥር 384/36/83 29/01/2017 ዓ/ም መውጣቱ ይታወሳል ::

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች በEBCS Tigray Regional Branch c2R FCDO Project የገንዘብ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ኣምቡላንስ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማና ካላማደርያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡