በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በድጋሚ የወጣ የቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

መቐለ መካከለኛ ፍርድ ቤት

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

የፍርድ ባለ መብት፦ አቶ በሪሁ ተክላይ፣ ወኪል አቶ ተወልደ ተክላይ፣

የፍርድ ባለ ዕዳ፦ አቶ አብርሃም ምናሶ፣

በመካከላቸው ስላለው የገንዘብ ብር 26,000,000.00 (ሃያ ስድስት ሚሊዮን)አፈፃፀም ክስ፣ የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ09/03/2017 ዓ/ምለ ዕዳ አብርሃም ምናሶ ስም የመ ታጠፍ በበሰጠው ትእዛዝ መሰረት በባለ ዕዳስም የሚታወቅ በመቐለከተማ ሓድነት ክ/ከተማ ቀበሌ ስምረት፣ የባለቤትነት መለያ ቁጥር 475 የሆነ ቤትና ቦታ፣ አዋሳኙ: በምስራቅ – 477፣ በምዕራብ - ቲቲ 473፣ ደቡብመንገድ፣ በሰሜን ቲቲ - 474፣ ስፋት 250 ሜ ካሬ የሆነ የመነሻ ግምት ብር 15,436,706.43 (አስራ አምስት ሚሊዮን አራት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺ ሰባትመቶ ስድስት ከ43/100 ለፍርድ ማስፈፀሚ በድጋሚ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሸጥ ስለተፈለገ፣ መጫረት የሚፈልግ ለ 05/5/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ቀርቦ እንዲጫረትና ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መሸጫ ገንዘብ 25 (ሃያ አምስት ከመቶ) አስይዞ፣ ቀሪውን ደግሞ በ15 ቀን ውስጥ የሚከፍል መሆኑን እንዲያውቅ፣ የስም ማዛወሪያ የሚያስፈልግ ወጪ ራሱ የሚከፍል መሆኑን አውቆ እንዲጫረት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo