አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽህፈትና የቢሮ መሳሪያዎች ፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የምግብ ጥሬ እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን  ጥቅምት 28/2012

ጨረታዉ የሚዘጋበተ ቀን ባሉት በ16 ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት    ጨረታዉ የመኪፈትበት ቀን በ16 ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት                                                                                                                                                                                                                                                    

ተ.ቁ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር ሎት

የጨረታ አይነት

የጨረታ ሰነድ መስጫ

የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ

1

ሎት -1

የጽህፈትና የቢሮ መሳሪያዎች

100

15,000

2

ሎት -2

የመኪና መለዋወጫ እቃዎች

50

12,000

3

ሎት -3

የጽዳት እቃዎች

50

9,000

4

ሎት -4

የምግብ ጥሬ እቃዎች

100

20,000

1. ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀ ጨረታ ሰነድ ከአስተዳደር ህንፃ ከግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 05 ከላይ በሰንጠረዥ በቀረበው የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

  1. 2. ተጫራቾች በስራ መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ፡ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች መያዝ አለባቸው። እንዲሁም የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ቫት ተመዝጋቢ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው።
  2. 3. ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል።
  3. 4. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  4. 5. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የስራ ቀን (በ16ኛው ቀን) ሆኖ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ከጠዋቱ፡ 330 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልፅ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ካምፓስ ይከፈታል።
  5. 6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን ሳይገኙ በመቅረታቸው መከፈት አይስተጓጎልም የጨረታ አሸናፊ በግዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ ለጨረታ ማስረከቢያነት ያስያዘው ሲፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ አይመለስለትም።
  6. 7. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር፡- 0342750145/0914769756

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo