መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህንፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩንቨርስቲ
  1. ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን ጥቅምት 27/2012
    ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን  በ16ኛዉ ቀን ጥዋት 3:30
    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በ16ኛዉ ቀን ጥዋት 4:00
  2. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል 
  3. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን፣ መስፈርትና ናሙና መሰረት ማቅረብ የሚችል፣ 
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣   

መለያ 

የግዥ ዓይነት 

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 

ደረጃ 

Lot 1

የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች 

40,000.00 

4 ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO / ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ህንፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ስም ማስያዝ የሚችል 

5.ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር /በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የግዥና ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 መውሰድ ይችላል፣ 

6. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ 

7. ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣ 

8. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ(CPO) አይመለስለትም፣ 

9. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው 

ለበለጠ ማብራሪያ 

የግዥና ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 

ስልክ ቁጥር፡- 0344 409015/0914721627 

ዋና ግቢ፣ 

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህንዘተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo