የግዥዉ ዓይነት የባዩ ጋዝ ማብላያ ግንባታ

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከግብርና ዕድገት ፕሮጀክት(A.G.P) በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን የፍረራፍሬ ዘርና ችግኝ ማለትም

በአ.መ.ኮ.ኮ የአዲግራት መ.ጥ.ፕ የሠራተኞች ደንብ ልብስና ጫማ በሀገር ዉስጥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ ተጫራቾችና ይጋብዛል

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች :የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኝ የህግና ስነመንግስት ኮሌጅ የሚዉሉ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ፣የኤለክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህም መሰረት

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኝ የህግና ስነመንግስት ኮሌጅ የሚዉሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያ ፣የፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ማስተር ቀለም፣ ቋሚ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህም መሰረት

በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ለ2008 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 75ኛ ዓመት ቁጥር 52 ጥቅምት 22 2008 ዓም ካወጣቸዉ የተለያዩ ግልፅ ጨረታዎች መካከል ሎት 2 የዉበት ተክሎች እንደሚከተለዉ ማስተካከያ ተደርጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2008 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ጎማ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ፣የጽዳት እቃዎች ፣የጽህፈት መሳርያ (እስቴሽነሪ) ለመግዛት ይህ ገፅ ጨረታ አዉጥተዋል

ድርጅታችን ምርቶቹን የሚስተዋዉቅበትና ከደንበኞቹ የሚገናኝበት ደረጃዉን የጠበቀ አወዳድሮ ለማሰራት Professional Dynamic Website አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል