መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን :ፓይፕ ስቲል: አር ኤች ኤስ :ራዉንድ ሮድ የተላያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነል :ማይልድ ኤሌክትሮድ :ፖሊሺንግ ዲስክ : ሲልከን ስፕረይ : ክሮስ ሬንች : ግሬስ ጋን : ሃይድሮሊክ ጃክ እና የተላያዩ የነዳጅ ቦቴ አክሰሰሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ2008 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ ቀሚ እና አላቂ እቃዎች እና ቀሚ እቃዎች ለመገዛት ይፈልጋል ስለዚህ መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ባለዉ መስፈርት መሰረት መወዳደር ይችላሉይፈልጋል

ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የኤለክትሮኒክስ ኮሚንኬሽን ላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታ ለመሳትፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ በወልቃይት ስካር ፕሮጀክት ለሚገነባቸዉ ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን፣ የኤለክትሪክና፣ የሳኒተሪ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ስራ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በማይ ሑሞር ሳይት የሚገኝ ጥልቅ የዉሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ዓለም ኣቀፍ የሕፃናት ኣድን መቀሌ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆምና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎት መገልገያ የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ዓድግራት ዩኒቨርስቲ የመምህራን የጋራ መኖርያ ኢልቬትድ ወተር ታንከር እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታ በዓዲግራት ከተማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2007/08 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ 1700 ኩንታል /ኣስራ ሰባት ሺ ኩንታል/ የሚገመት ጥጥ ከፕሮጀክት ማይ ሁመር ሳይት ወደ ዳንሻ ሂወት የእርሻ መካናይዜሽን ጥጥ መዳማጫ ፋብሪካ ወይም ወደ ጎንደር ከተማ አዘዞ ደስ የጥጥ ማዳመጫ ፋብሪካ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ

የተቀናጀ የሕፃናት መርጃ ድርጅት ዓዲግራት በፌደራል በጎ አድራጎት ማሕበራት ኤጀንሲ የካቲት ወር 2003 ዓም በቁጥር 2197 ሕጋዊ ሰዉነት ያለዉ ፈቃድ አግኝቶ በትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን በዓዲግራትና ጋንታ አፈሹም ወረዳዎች የሚንቀሳቀስ በችግረኛ ሕፃናት ዙርያ ላይ ያተኮረ መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ ድርጅታችን እአአ ከኦክቶበር 2014 እስከ ዲሰምበር 31 2015 ድረስ ገቢና ወጪ ሒሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ