በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 1HZJ 75 : ቶዩታ 1HZJ 76 : ቶዩታ 1HZJ 79L: ቶዩታ 1HZJ 105 ፡V-8፡VOLVO FH12 : የማን ፈሳሽ፡የሚስትቡሽ መለዋወጫ፡የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች፡ፓምፕ ማደሻ ማሽን ኣባሪ ዕቃ፡ተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2008 ዓ ም በጀት ዓመት የ RO Water treatment plant የሚያገለግሉ ኬሚካሎች መለዋወጫዎች እና Booster pumps እንዲሁም የተበላሹ የላዉንደሪ ሜሽኖች መለዋወጫ እና ጥገና በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የትግራይ ልማት ማህበር በመደባይ ዛና ወረዳ በልምዓት ትኩለና ዛና ቀበሌዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞች ማሰራት ይፈልጋል

ለ11ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለሠራዊት መጠለል ስራ አገልግሎት የሚዉል ማተርያሎች ማለትም አሸዋ ጠጠር እንዲሁም በህንፃ መሰርያ አቅራቢ ድርጅት የሚቀርብ ማተርያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት የ ኤለክትሪክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝንስ ቢሮ እየቀረቡ ያሉት ሰፋፊ ይፕሮጀክት ሥራዎች ለማከናወን የሚገለግሉ ኣይሱዙ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የግዥዉ ዓይነት የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ

የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት 8 ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ የዉጭና የሀገር ዉስጥ የቢሮ እቃዎች ለ 2008 በጀት ዓመት በአገር ደረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛል