በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ለ2008 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ዩ-ቻናል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ፖሊትዩን ትዩብ /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 2 የቅየሳ መሳሪያዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 3 የጽሕፈት መሳሪያዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 4 የቢሮና የላቦራቶሪ ዕቃዎች /ፈርኒቸር /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ የድህንነትና የአደጋ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

የተለላዩ የቧንቧ መገጣጠሚዎች : የጽሕፈት መሳሪያዎች : የፅዳት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::