መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ኮምፒተር ፕሪንተር ዩፒኤስ እና ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የአይቲና ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም መድሃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅፅቤት ዴስክቶፕ ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

ለCDC project እና ለሆፒታል አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ መድኃኒቶች አማይከ ኮምፒዉተር ( I Mac Computer) እና እስኪል ላብ (skill Lab) እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል