በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም / RLLP Resilient Landscapes and Livelihood Project/ በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day Old chicken ግዥ በ requicet For qotetion ( porforma ) በመለጠፍና በማደረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የዶሮዎች በዚህ ጨረታ ኣሽናፊ የሆነ ትካል /ነጋዴ የSM መፋስስ በሆነ ወረዳ እንደርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም፣1/ወያነ፣ጨለቆት መንግስቲ ሲሆኑ ጠቅላላው የእቃው መሸጫ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ መጓጓዥ ፣መጫኛና ማውረጃ ያካተተ በታሸገ ፖስታ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።

የእንደርታ ወረዳ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

Procurement Number: EP-tnrs-boa-399973-go-bir

Lot-4

የመዋዳደርያ ሀሳብ ማስታወቅያ(ጨረታ)

ወረዳ እንደርታ ፤ ኵሓ

ጉዳዩ፡- የ45 day Old chicken (የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ዶሮዎች) ግዥ መሸጫ ዋጋ እንድያቀርቡ ስለመጠየቅ ይመለከታል

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም / RLLP Resilient Landscapes and Livelihood Project/ በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day Old chicken ግዥ በ requicet For qotetion ( porforma ) በመለጠፍና በማደረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የዶሮዎች በዚህ ጨረታ ኣሽናፊ የሆነ ትካል /ነጋዴ የSM መፋስስ በሆነ ወረዳ እንደርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም፣1/ወያነ፣ጨለቆት መንግስቲ ሲሆኑ ጠቅላላው የእቃው መሸጫ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ መጓጓዥ ፣መጫኛና ማውረጃ ያካተተ በታሸገ ፖስታ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።

ማብራሪያ፣

1. የመወዳደርያ ሃሳብ በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ ሁኖ ከ 17/07/16 እስከ 23/07/2016ዓ/ም ለግዢ ፈፃሚዉ መስራ ቤት በቁጥር 04 የተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን የታሸገ ፖስታው ማሰገባት ኣለበት፣ 4:00 ስዓት ተዘግቶ በተማሳሳይ ቀንና ሳዓት 4:30 ጨረታው ይከፈታል ።ሚሰጡት ጠቅላላ ዋጋውን በቁጥርና በፊደል መጻፍ አለባቸው ::

2. የሚሰጠው ጠቅላላ ዋጋዉን በቁጥርና በፊደል በተገለፀው የዋጋ መጠን መካከል አለመጣጣም ካለ በፊደል የተገለፀው ተቀባይነት ይኖረዋል :: በነጠላ ዋጋ እና በጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው ተቀባይነት ይኖረዋል ::

3. በዕቃ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ውስጥ የዕቃውን አይነትና ብዛት ነጠላ ዋጋ እና ጠ ቅላላ ዋጋውን መሙላት እንዲሁም ቀን ፣ ፊርማና ማስፈር ይገባቸዋል ::

4. የሚሰጡት ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ዋጋውን ከሰጡበት ጊዜ ጀምሮ ለ 20 ቀናት የሚጸና ይሆናል፡፡

5. ዶሮዎቹ ማስረከቢያ ቦታ እንደርታ ወረዳ ልዩ የተፋሰስ/ ስም ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም 1/ወያነ፣ ጨለቆት ሁኖ የግዥ ትዕዛዝ ከተሰጠበት ወይም ከታዘዘበት ቀን ጀምሮ በ 50 ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡

6. ለገበሬ የሚቀርቡደሮዎች እድሚያቸው 45 መሆን ኣለበት ።

7. ዶሮዎቹ ዝርያቸው የተሻሻሉ ሁነው ጥምር /Dual/ የስጋና የእንቁላል ዝርያ ይሆናሉ።

8. ዶሮ የሚያቀርቡ ኣሳዳጊ (Out grower) የኣንድ ቀን ጫጭት ከኢትዮ ችክን ወስዶ የሚያድግ ይሆናል ።

9. ጫጭቶቹ 45 ቀናት እስከሞላቸው በወረዳውና በክልል ባለሞያዎች ክትትል እየተደረላቸው ተገቢከትባት ፣ህክምና ፣የተመጣጠነ ምግብ ፣ወዘተ ኣግኝቶ ማደግ ኣለባቸው።

10. ኣንድ ደሮ ኣቅራቢ 45 የሞላቸው ደሮዎች በተመረጡ ቀበሌዎች ወስዶ የወረዳው /የቀበሌው ባለሞያ ያስረክባል

።ደሮዎቹ በኣርሶ ኣደሩእጅ እሰኪገቡ የሚያጋጥም የሞት፣የመታመም ወይም ሌላ ኣደጋ ኪሳራው የኣቅራቢው ይሆናል። እንደ ኣጋጣሚ ለደረሰ የደሮዎች ጉዳት /ሞት እንዲተካ ይደረጋል፤


11. 45 ቀን እድሜ የሞላቸው ዶሮዎችበኣማካይ ከ380-450 ግራም መሆን ይኖርባቸዋል።

12. ዉል ተቀባይ ደሮዎችሙሉ በሙሉ በዉለታ መሰረት ኣጠናቆ ማያስገቡት ማጠናቀቁ ከተረጋገጠ ባሃላ ቢበዛ በ ፮ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል።

13. የሚሰጡት ዋጋ በኢ/ያ ብር ይሆናል ።

14. ዉል ተቀባይ የቅድሚያ የክፍያ እንዲሰጠው ከጠየቀ የግዥ ፈፃሚ ኣካል ከውል ከ20% ያልበለጠ ሊከፍለው ይችላል

ይሁን እንጂ ይህ ተግባራዊ የሚሆኖው ዉል ተቀባይ ከታወቀ ባንክ የተሰጠ ከሚቀበለው የቅድሚያ ክፍያ እኩል የሆነ

፣በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ያባንክ ዋስትና ለግዢ ፈፃሚ ኣካል ማቅረብ የሚችል ከሆነ ብቻ ተፈፃሚነት ይሆናል። 15.ደሮ የሚያቀርብ ኣሳዳጊ (out grower)

➢ የአንድ ቀን ጫጭት ከኢትዮ ችክን ወስዶ የሚያሳድግ ይሆናል፤

➢ ጫጪት ቀለብና መድሃኒት በፓኬጅ ከኢትዮ ችክን የሚወስዱና ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ የሚችል

➢ ለሚያቀርባቸው ደሮዎች የሚያሳድግበት በቂ ማሳደግያ ክፍል ያለው መሆን ይኖርበታል

➢ የዶሮዎች ኣያያዝ ፣ኣመጋገብ ፣ጤና እንክብካቤ ወዘተ የተማላ የየእለቱ ኣጠቃላይ ማህደር /ሪከርድ ማቅረብ

የሚችል

➢ ፋርሙ ባዮሴኩሪቲ ያለውና በተማላ የሚያስፈፅም መሆን ይኖርበታል።

15. ኣሸናፊው ኣቅራቢ የሚለየው ለእያንዳንድ ዕቃ ያቀረበው /ltem By item/ ዝቅተኛ ዋጋ መሰረት ይሆናል ።

16. ግዢ ፈፃሚው መ/ቤት ከኣሸናፊው ድርጅት ጋር ወለታ ከመፈረሙ በፊት የዕቃውን ጠቅላላ ብዛት እስከ 20% ጨምር ወይም ቀንሶ መፈረም ይችላል።

17. የሚከተሉት ሰነዶች ከ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

➢ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ከትግራይ ክልል ግብርና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ወይም ወረዳ ዘርፍ ቁጠባ ፅ/ቤት የተሰጠ ማቅረብያ ይገባል።

➢ የተጫራቹን የስራ ዘርፍ ያሚያሳይ ንግድ ፍቃድ ኮፒ ማቅርብ ኣለበት።

➢ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰረቲፊኬት ኮፒ

➢ በታክስ ባለስልጣን የተሰጠ ወቅታዊ የታክስ ክፍያ ሰረቲፊኬት ኮፒ

➢ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ

ኣባሪ 1. የደሮ ዓይነት ፣ መጠን ፣ የሚሰጡት ዋጋ ከነ ትራንስፖርት መሆኑ ታሳቢ ያድርጉት

ተ/ቁየዕቃዎች ዝርዝርደሮዎቹ የሚደርስበት ልዩ ተፋሰስመለኪያብዛትየያንዱ ዋጋ (ብር)ጠቅላላ ዋጋ(ብር)
1የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎችዓዲ ኣዝመራቁጥር2200
ፈ/ሰላም፣700
ቀ/ወያነ፣700
ጨለቆት400

Specification for Chickens

የዕቃዎች ዝርዝርደሮ የሚያቀርብ አሳዳጊ (Out grower)
የ45 ቀን እድሜ
ያላቸው ደሮዎች /45 Day old chicken
➢ የኣንድ ቀን ጫጭት ከኢትዮ-ክችን ወስዶ የሚያሳድግ ይሆናል
➢ ጨጭት ፣ቀለብና መድሃኒት በፓኬጅ ከኢትዮ ችክን የሚወሰድና ማረጋገጫ ሰነድ ማስቀረብ የሚችል
➢ ዶሮዎች 45 ቀናት የሚያድጉ በወረዳው ውስጥ መሆን ኣለባቸው
➢ ለሚያቀርባቸው ደሮዎች የማያሳድጉበት በቂ ማሳደግያ ክፍል ያለውመሆን ይኖርበታል
➢ የደሮዎቹ ኣያያዝ ፣ኣመጋገብ ፣ጤና እንክብካቤ ወዘተ የተማላ የየዕለቱ ኣጠቃላይ ማህደር/ሪከርድ ማቅረብ የሚችል
➢ ፋርሙ ባዮሴኩሪቲ ያለውና በተማላ የሚያስፈፅም መሆን ይኖርበታል
➢ በገበሬ የሚቀርቡ ደሮዎች እድሜያቸው 45 ቀናት መሆን ኣለባቸው
➢ 45ቀን እድሜ የሞላቸው ደሮዎች በኣማካይ 380-450 ግራም ክብደት መሆን
ይኖርባችዋል።

ከሰላምታ ጋር

ግልባጭ

➢ለፅ/ቤታችን የገቢ ልማትና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክትሬት

እንደርታ ወረዳ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo