መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ የተለያዩ ዕቃዎች ታሽጎበት የመጣ ጣውላ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ 2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተውን 3000.00 ኩንታል የሚገመት ጥሬ ጥጥ (raw cotton) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በሁመራ ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ ተሸከርካሪዎች፣ ሞተር ሳክሎች፣ ልዩ ልዩ አልባሳት፣ መለዋወጫዎች፣ ማሽኖ ፣የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሾ /መንግቢን/ እና የጥጥ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ ኣካባቢ በሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የዋለ ያገለገለ እንጨት መሸጥ ይፈልጋል።

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ከዚህ የተዘረዘሩ የተወሰኑ የቴክኒክ ችግር ያለባቸው ተሽከርካሪዎች ማለት ዳፍ ባስ፣ ሎቤልድ ከነ ተሳቢው ብሉ በርድ ባስ፣ ኤሌክትሪካል ቻርጅ ፎርክሊፍት (ሁለት) ፣ ፎርክሊፍት (ኣንድ) ሪኖ ኣውቶ ሞቢል በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል