Adigrat University here by needs to announce a bid for Supply, Installation, Configuration, Testing and Commissioning of laboratory Projects

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ ኤጀንሲ እና በስሩ ለሚተዳደሩ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2013 ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፤ ሸልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ በጫማ ፣ የመኪና ባትሪዎች፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ቁጥር 8 ሚስማር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መመርያ እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ 3.1 ኪ.ዋ ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መመርያ እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣ ጋቢዮን ሽቦ ከነማሰሪያው፣ ሼድ ኔት፣ የተለያዩ የዛፍ ዘር፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ዶክመንተሪ ፊልም በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈትመሳርያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣ለደንብ ልብስ፣ልዩልዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኮምሽን ፖሊስ ክልል ትግራይ ግልጋሎት ዝዉዕል ናይ መኪና ስፔር አወዳዲሩ ከዕድግ ይደሊ

ኢንተርፕራይዝ ስራሕቲ መንገዲ ክልል ትግራይ ካብዚ ንታሕቲ ተዘርዚሩ ዘለዋ ተሽከርከርቲ ናይ ዲክላራይዘሽን ሰብ ሞያ ፍቃድ ብዘለዎም ብፕሮፎርማ አወዳዲሩ ብሽም ትካልና ክነዛዉር ስለ ዝደለና ሕጋዉያን ነጋዶ ክትወዳደሩ ይዕድም

ንኢንስቲዩት ምርምር ጥዕና ክልል ትግራይ ግልጋሎት ዝዉዕል ናይ ስፔር ኣቅሑት አወዳዲሩ ክገዝእ ስለ ዝደለየ

ማእኸል ኢንቨስትመንት ቃላሚኖ ካብዚ ንታሕቲ ዝተጠቐሰ ናይ መኪና ጎማ ብምልክታ ፕሮፎርማ አወዳሩ ክዕድግ ይደሊ