የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤፍ ኤም ሬዲዩ ኣክሰሰሪ : ፈርኒቸር :ካርታመ :የመኪና ስፔር : የመኪና ጎማ : የመኪና ደኮረሽንና : የሞተርሳይክል ስፔር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2007 ዓ.ም የሚያገለግሉ ለመቀሌና እና አክሱም ኤርፖርቶች የተለያዩ የሰራቶኞች አልባሳት ጫማዎች ጎንቶች እና ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ 1 አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች 2 አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎች

ከኢትዩßያ ንግድ ባንክ ጃንተከል ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት አቶ አብርሃም ብርሃኑ ገ እየሱስ የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ዉሉ መሠረት በወቅቱ መመለስ ባለመቻላቸዉ ለብድሩ መክፈል በመያዣነት የሰጡትን በባለቤታቸዉ በወ/ሮ ሂወት ተወልደ መሃሪ ስም የተመዘገበ እና የመረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 19990/ 01/ 7285 ተመዝገቦ የሚገኘዉን በመቀሌ ከተማ ወረዳ ሰሜን ቀበሌ 11 የቤት ቁጥር አዲ

የእትዩያ ንግድ ባንክ ባንኩ በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸዉ ንብረቶች አስተዳደር ከታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን በመቐሌ እና ሁመራ ከተማ የሚገኙትን መኖሪያ ቤቶች እና ድርጅት እንደሚከተለዉ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ/ የተ /የግልኩባንያ በመቐለ መሰቦ ፋብሪካ ፕሮጀክት ለምያሰራዉ የPEB (የኣዲቲቭ እና ክሊንከር ፋዉንዴሽን ሲቪል ስራ

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ዴስክ ወንበሮችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል::

የትግራይ ልማት ማህበር በቃላሚኖ ልዩ 2ኛ ደረጃ የተማሪዎች የመኖርያ (G+2) , ካፍተርያ እና ኩሽና ህጋዊ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የፅህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የሰሜን ሪጅን ቴሌኮም መቀሌ የመኪና ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::