መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ(MIE) ትግራይ ዋሃ ስራዎች ለሚሰራዉ ዎርክ ሾፕ ፕሮጀክት አገልገሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሱት ኬብሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

ተቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የኣንድ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

Power cable flexible 3x2.5 mm2

M

2,780

Â

Â

2

Power cable flexible 4x6 mm2

M

50

Â

Â

3

Power cable flexible 3x4 mm2

M

80

Â

Â

Â

Sub total

Â

Â

Â

Â

Â

Vat 15%

Â

Â

Â

Â

Â

Grand Total

Â

Â

Â

Â

Â

1 ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እናÂ የ2009 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ::

2 ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶኮፒ በማያያዝ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 15/12/2017 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 26/12/2017 እ.ኤ.አ ከቀኑ 8:00 ሰአት መቀለ ድህረ ሽያጭ አገልግሎት ሳፕላይ መምርያ ለዙ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::ሠ

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ) ብር 15000 በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው ::በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ( CPO) ተቀባይነት የለዉም::

4 ጨረታዉ 26/12/2017 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ICI BU ሳፕላይ መምርያ ክፍል የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል:

5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

6 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት የመጫኛና መዉረጃ መሆን አለበት አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን ኣሸንፈዉ ግዥ ማዘዥ ሰነድ ጀምሮ ከ2 እስክ 4 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከበ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግና ማስከበሪያ ያስያዙት ስፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል

7 ተጫራቶች በሌላ ተጫራች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

8 ተጫራቶች ይህን ስራካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::

9 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo