የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ተሸከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ ሎት2 እና ለአደሽሁ ደላ ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሸከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል:

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ለሚገኙት የመንገድ ጥገና ዲስትሪክቶች (አዲግራት፣ እለምገና ፣ ኮምቦልቻ ፣ ደብረማርቆስ ፣ ድሬደዋ፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ነቀምት፣ ሻሸመኔ እና ሶዶ) ላይ ለሚያከናውናቸው የጥገና ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን (ዳምፕ ትራክ፣ዶዘር፣ግሬደር፣ ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር፣ኤክስካቫተር ባለ ጎማ ፣ የውሀ ቦቴ ተሸካሚ ተሽከርካሪ፣ ሎደር፣ ቼይን ኤክስካቫተር እና ሮለር) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ በ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የችግኝ (ቡቃያ) ፣ የውሀ ቦቲ መኪና ኪራይ ፣ የሽንኩርት ዘር ፣ የቲማቲም ዘር ፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ) የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የመኪና ጎማና ከነከለማዳሪያው በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስና የሙሉ ቀን ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎች አገልግሎት የሚውል ቀለብ እና ለሽሬ ሆስፒታል የሚያገለግል የመኪና ሰርቪስ የታካሚዎች ቀለብ እና የመኪና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ኪራይ የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 20,000 ሊትር ውሃ መያዝ የሚችል ጌጅና ፓምፕ ያለው አንድ (01) የውሃ ቦቴ ለአንድ አመት መከራየት ስለሚፈልግ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ- ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ትራክ ሚክሰር ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፣እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የዶክመንታሪ ፊልም ዝግጅት እና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።