የኢትዮጵያ ገቢዎችና ሚኒስቴር መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የኢትዮጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን
  • ሎት እንድ፤ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት 
  • የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት
  • የመጋዘን ስፋት በካሬ 1000 እስከ 1500 ካሬ ስፋት ያለው ቦታ መቀለ ከተማ
  • ግቢ ውስጥ ትላልቅ ማሽኖች ማንቀሳቀስ የሚያስችልና ደህንነቱ የተጠበቀ 
  • ከትልቁ መጋዘን ውጭ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ክፍሎች ያሉበት
  • ወደ መጋዘኑ የሚያስገባ የተሽከርካሪ መንገድ ያለው
  • አስተማማኝ የጥበቃ ቦታ ወይም ማረፊያ ያለበት 
  • መጋዘኑ ተሽከርካሪዎች ውስጥ ገብተው ያለምንም ችግር ማንቀሳቀስ የሚያስችል
  • መጋዘን ውስጥ እና በመጋዘኑ ግቢ የመብራት የስልክ አገልግሎት ያለው ወይም መዘርጋት የሚችል
  • ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ክፍሎች የስልክ መብራት የኔት ወርክ ዝርጋታ ያለበት ወይም መዘርጋት የሚች
  1. ህጋዊ የታደለ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ 
  2. የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተተ፡፡
  3. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡ 
  4. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ሶAT) ከፋይነት የመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት 
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ ብር 25,000.00 በባንክ በተመሠከረለት ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡ 
  6.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ በመቐለ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይሓ ሲቲ ሰንተር ቁጥር 2 አካል ጉድአት ህንፃ የሚገኝ ህንፃ ግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 37 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ 
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋስሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው የሚከፈተው ነሐሴ 15 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 
  8.  የጨረታው አሸናፊ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋሰትና 10% /አስር በመቶ/ (CPO) በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል፡፡ 
  9. መ/ቤቱ የተሻለ እማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ስልክ ቁጥር፡- 0344411005/0935282274 ወይም 0935825768 በፋክስ ቁጥር 03444 407309 

የኢትዮጵያ ገቢዎች የመቀሌ ቅ/ፅ/ቤት 


ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo